የአሜሪካው የመከላከያ ምኒስትር ፒት ሄግሴት፣ የኤታማዦር ሹሞች ቡድን ሰብሳቢ የሆኑት ሲ ኪው ብራውን ከሥራቸው የተባረሩበትን ምክንያት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አስረድተዋል። ባለፈው ዓርብ ነበር ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም፣ ከዩክሬን እና ከሩሲያ ጋራ ስምምነት ላይ ለመድረስ መቃረባቸውን ተናገሩ። ትራምፕ ይህን ያሉት ትላንት ከፈረንሳዩ መሪ ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በዋይት ኃውስ ተገናኝተው ስብሰባዎችን ከአካሄዱ እና አውሮፓ ትልቅ ሚና እንዲኖራት ከአሳሰቡ ...
The new policy would charge Chinese-owned cargo ships, as well as third country flagged vessels built in China, $1 million or ...
የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ጤናቸው በአስጊ ሁኔታ ላይ ቢሆንም ትንሽ መሻሻል እንዳሳዩ ቫቲካን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ በመተንፈሻ አካል ...
የአይሲሲ ዐቃቤ ሕግ ካሪም ካን በምስራቃዊው የአገሪቱ ክፍል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ተባብሶ ከቀጠለባት የኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ መግባታቸውን ጽሕፈት ቤታቸው ዛሬ አስታወቀ። በሩዋንዳ ...
ሰሜን ምዕራብ ኮንጎ ውስጥ የተከሰተ ያልታወቀ ወረርሽኝ ከ50 በላይ ሰዎችን መግደሉን ከሥፍራው የሚገኙ ሃኪሞች እና የዓለም ጤና ድርጅት ባለሥልጣናት በትላንትናው ዕለት አስታውቀዋል። የመጀመሪያው ...
"ክሥተቱ ያዝ ለቀቅ እያደረገ መቀጠሉ መዘናጋትን በመፍጠሩ ሁልጊዜ መዘጋጀት ያስፈልጋል" - ፕር. አታላይ አየለ በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከምትገኘው ጭሮ ከተማ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ 50 ...